ደብረ ዘይት
ደብረ ዘይትወንጌል፡- ማቴ.፳፬፥፩‐፲፭ ‹‹ ጌታ ኢየሱስም ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ሄደ፡፡ ደቀ መዛሙርቱም ወደርሱ ቀርበው የቤተ መቅደስን የሕንጻውን አሰራር አሳዩት፡፡ ጌታ ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አላቸው፡- ይህን ሁሉ ታያላችሁን? እውነት እነግራችኋለሁ ከዚህ በድንጋይ ላይ ድንጋይ ሳይፈርስ አይቀርም፡፡ በደብረ ዘይትም ተቀምጦ ሳለ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደርሱ ቀረቡና እንዲህ አሉት፡፡ ንገረን ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለሙ ፍጻሜስ ምልክቱ ምንድን