የጽድቅ እንቅፋት

በትናሽዋ ልቤ የቂም ሃሳብ ይዤ

የማይወለድ በቀል በህሊናዬ አርግዤ፣

ጽድቄን አልፌው ሄድኩ ፊቴን አጣምሜ፣

‹‹ይቅር›› ማለት ትቼ መውጣት ከቅያሜ::

ትርጉም »